ከ 228,458
በላይ የግል ድርጅቶች
ከ 1,961,511
በላይ ሰራተኞች
ከ 44,896 በላይ
የጡረታ ባለመብቶች

አገልግሎቶቻችን

ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎቶች

የማህበራዊ ዋስትና ሽፋን

የድርጅቶች ምዝገባ:-
በሀገሪቱ ከሚገኙት አንድና ከዛ በላይ ሰራተኞችን ቀጥረው የሚያሰሩ የግል ድርጅቶች ፣ድርጅታቸውንና ሰራተኞቻቸውን እንዲያስመዘግቡ እየተደረገ ሲሆን ድርጅታቸውንና ሰራተኞቻቸውን ያላስመዘገቡ ይግል ድርጅቶች የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መንገዶችን በመጠቀም እንዲያስመዘግቡ እየተደረገ ይገኛል።
የሰራተኞች ምዝገባ:-በሀገራችን ውስጥ ባሉ የግል ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ሰራተኞችን ሙሉ በሙሉ የአቅድ አባልነት ምዝገባ ማካሄድና መረጃቸውን ማደራጀት።

የጡረታ መዋጮ መሰብሰብ

የጡረታ መዋጮ መሰብሰብ የግል ድርጅቶች በግል ድርጅቶች ውስጥ ከ45 ቀናት ላላነሰ ግዜ ደሞዝ እየተከፈለው ለተወሰነ ወይይም ላልተወሰነ ግዜ ወይም የተወሰነ ስራ ለመስራት ከተቀጠረ ሰራተኛ የሰበሰበውን የጡረታ መዋጮ እና የራሱን ድርሻ ጨምሮ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን እና የክልል የገቢ/የስራ ግብር ሰብሳቢ ተቋማት ግብርና ታክስ በሚሰበሰብበት ስርዓት / መንገድ ደሞዝ በተከፈለበት ወር ቀጥሎ ባለው 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጡረታ መዋጮ ማሳወቂያ ቅፅ በሚጠይቀው መሰረት በመሙላትና በሚመለከተው የስራ ኃላፊ ፊርማ ና ማህተም በማድረግ ለተቋሙ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።

የጡረታ አበል ተጠቃሚነት

አስተዳደሩ ከተቋቋመ አንስቶ በእድሜ፣በጤና ጉድለት በስራ ላይ ጉዳት ፣ በዋና ባለመብትና በሞት በተተኪዎች ላይ የሚደርሰውን የገቢ ማቋረጥ በመተካት የጡረታ አበል በመወሰንና የአቅዱ አባል ለነበሩና በጡረታ ለተገለሉ የግል ድርጅት ሰራተኞች እንዲሁም በሞት ለተለዩ የአቅዱ አባላት ቤተሰቦች የጡረታ አበል በመክፈል ላይ ይገኛል።የአንድ ግዜ /ዳረጎት ክፍያን ሳይጨምር ለበርካታ ዋና ባለመብትና ተተኪዎች የሟች ሚስት/ባል ፣ልጆችና ቤተሰቦች ክፍያ በመፈፀም ሀገሪቱ በምታደርገው የድህነት ቅነሳ ላይ የራሱን አሻራ እያሳደረ ይገሻል።

የተቀናጀ

ዘመናዊ አሰራሮች

የአባላት ምዝገባ
የአባላት ምዝገባ

መከታተያ ስትዓት

የጡረታ መዋጮ
የጡረታ መዋጮ

አሰባሰብ ስርዓት

የአበል ውሳኔ እና ክፍያ
የአበል ውሳኔ እና ክፍያ

ፈጣንና ቀልጣፋ የጡረታ አበል አከፋፈል ስርዓት

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ

የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ ስርዓተ

Recent Updates

Our Latest News

አዲሱ የግል ድ.ሠ.ማ.ዋ.አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ

Read More

አገልግሎቶቻችን
0
በላይ የጡረታ ተጠቃሚዎች
በላይ ሰራተኞች
0
በላይ ድርጅቶች