አስተዳደሩ ለከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲስትሪክት ኃላፊዎችና ለዋና መ/ቤት ቡድን መሪዎችሥልጠና ሰጠ::

የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲስትሪክት ኃላፊዎችና ለዋና መ/ቤት ቡድን መሪዎች ከ17/03/2016 ጀምሮ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ሥልጠናው በአስተዳደሩ የሪፎርም ትግበራ፣በለውጥ ማኔጅሜንት፣በመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ፣በማህበራዊ ዋስትና አስተሳሰብ እና በስትራቴጂክ ዕቅድ ዙሪያ ለተከታታይ አምስት ቀናት እንደሚሰጥ ታውቋል።