የግል ድ.ሠ.ማ.ዋ.አስተዳደር:-

በሀገሪቱ ከሚገኙት አንድና ከዛ በላይ ሰራተኞችን ቀጥረው የሚያሰሩ የግል ድርጅቶች ፣ድርጅታቸውንና ሰራተኞቻቸውን እንዲያስመዘግቡ በማድረግ፣ መዋጮ በመሰብሰብ ዕድሜያቸው ለጡረታ ሲደር የጡረታ ተጠቃሚ የሚያደርግ መንግስታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው።

ራዕይ:-
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የግል ድ.ሠ.ማ.ዋ. አስተዳደር (POESSA) ራዕይ በግል ድርጅቶች የሚሰሩ ዜጎችን የማህበራዊ ዋስትና አቅድ ተደራሽነት፣ተጠቃሚነትና ዘላቂነትን በማረጋገጥ በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ተምሳሌታዊ ተቋም ሆኖ መገኘት::

Vission:-

To be a symbolic institution in Africa by 2022, ensuring the organizing, benefit and sustainability of citizens working in private sectors.
ተልዕኮ፡-

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የግል ድ.ሠ.ማ.ዋ. አስተዳደር (POESSA) ተልዕኮ የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ጡረታ አቅድ ሽፋንን ማስፋፋትና ማጠናከር፣ የጡረታ ፈንዱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ማስተዳደርና ኢንቨስትመንት ላይ በማዋል ፤ እድገቱን፣ ቀጣይነቱንና አስተማማኝነቱን በማረጋገጥ የባለመብቶችን አበል አሻሽሎ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ።

Mission:-

Private enterprise workers expand and strengthen pension plans, manage and invest in support of the pension fund with technology; ensure its growth, sustainability and reliability by improving the ownership of the pensions and ensuring their benefit.

  • አገልጋይነት\ Being Servant
  • አደራ ጠባቂነት\Being trustful
  • ፍትኃዊነት\Fairness
  • ግልፀኝነት\Transparency
  • ተጠያቂነት \Transparency
  • አሳታፊነት\Insorability