በፕሮፈደንት ፈንድ ወይም በሌላ ስያሜ የሚጠራ ዐቅድ ተጠቃሚ የነበሩ ለግል ድርጅቶች በሙሉ፡-

በፕሮፈደንት ፈንድ ወይም በሌላ ስያሜ የሚጠራ ዐቅድ ተጠቃሚ የነበሩ ለግል ድርጅቶች በሙሉ፡-

የፕሮቪደንት ፈንድ ተጠቃሚ የነበሩ ሠራተኞችን በግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ እንደሚሸፈኑ በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 በተደነገገው መሠረት ምዝገባው ሲካሄድ መቆየቱን እያስታወስን የምዝገባው ጊዜ የሚጠናቀቀው የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባውን ያላጠናቀቃችሁ ጊዜው ሳያልፍ እንድታጠናቅቁ ጥሪያችንን በድጋሜ እናስተላልፋለን፡፡