የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዉ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ማጠቃለያ ሪፖርት
የዐቅድ አባልነት ምዝገባ፡- የጡረታ ሽፋንን ለማሳደግ ከሚሠሩት ዋና ዋና ሥራዎች መካከል የግል ድርጅቶችንና ሠራተኞቻቸውን በመመዝገብ የዐቅድ አባልነት ካርድ መስጠት አንዱ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት በ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት 7,830 ድርጅቶችን እና 65,424 ሠራተኞችን ለመመዝገብ ታቅዶ 8,944 ድርጅቶችን እና 62,217 ሠራተኞችን መመዝገብ ተችሏል፡፡ አፈጻጸሙ በድርጅት ምዝገባ 114 በመቶ ሲሆን በሠራተኛ ምዝገባ 95 በመቶ ነው፡፡ በሩብ ዓመቱ…


