የማህበራዊ ዋስትና ሽፋን
የድርጅቶች ምዝገባ:-
በሀገሪቱ ከሚገኙት አንድና ከዛ በላይ ሰራተኞችን ቀጥረው የሚያሰሩ የግል ድርጅቶች ፣ድርጅታቸውንና ሰራተኞቻቸውን እንዲያስመዘግቡ እየተደረገ ሲሆን ድርጅታቸውንና ሰራተኞቻቸውን ያላስመዘገቡ ይግል ድርጅቶች የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መንገዶችን በመጠቀም እንዲያስመዘግቡ እየተደረገ ይገኛል።
የሰራተኞች ምዝገባ:-በሀገራችን ውስጥ ባሉ የግል ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ሰራተኞችን ሙሉ በሙሉ የአቅድ አባልነት ምዝገባ ማካሄድና መረጃቸውን ማደራጀት።